Author: admin

የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች

የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች o በነጭ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር በፈንገስ ምክንያት ለሚከሰቱ የቆዳ ሕመሞች መድኃኒትነት አለው፡፡ • በከፍተኛን ደረጃ ባክቴሪያንና ቫይረሶችን የማጥፋት ብቃት ያለው የምግብ ዓይነት ነው፡፡ o ነጭ ሽንኩርት በውስጡ የደም መርጋትን የሚከላከል ንጥረ ነገርን ይይዛል፡፡ የደም ግፊት መጨመርን ይከላከላል፡፡ o ከዕድሜ መጨመር የተነሳ የሚከሰት የደም ቧንቧ ጥበትን የመከላከል ጥቅም ያለው ነጭ ሽንኩርት ይህንን በማድረግ በደም ቧንቧ ጥበት ምክንያት የሚከሰት የልብ ሕመምን ይከላከላል፡፡ o በሰውነታችን ውስጥ ያለውን የኮሌስትሮል መጠን በመቀነስ በደም ቧንቧ ላይ የሚገኘውን የስብ መጠን እንዲቀንስ ያድርጋል፡፡ o ሰውነታችን በአለርጂ እንዳይጠቃ የማድረግ አቅምም አለው፡፡ በሰውነት ላይ ለሚወጣ ሽፍታና በአንዳንድ ነፍሳት ምክንያት የሚወጣንን ሽፍታም ይከላከላል፡፡ o...

Read More

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ 1 ሺህ 477 ካሬ ሜትር ይዞታውና መጋዘኑ በግለሰብ ታጥሮ ተይዟል

“በአራጣ ብድር ሃብታችንን አጣን” የሚሉ ግለሰቦች ያደረሱትን አቤቱታ መነሻ በማድረግ ባካሄደው ማጣራት የአዲስ ቪው ሆቴል ባለቤት አቶ አብይ አበራ ለበርካቶች አራጣን በማበደር እና ለዚህም የያዙትን ንብረት በመውረሳቸው በአንድ ወቅት ባለሀብት የነበሩ ግለሰቦች ወደ ተመፅዋእችነት መቀየራቸውን መዘገቡ ይታወሳል። ይህንንም ዘገባ ተከትሎ ፖሊስ ለረዥም ጊዜ ሲያካሂድ የነበረውን ምርመራ አጠናቆ ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ይታወቃል። አራጣ በማበደር ወንጀል የተጠረጠሩት የአዲስ ቪው ሆቴል ባለቤት አቶ አብይ አበራ አሁን ደግሞ ከግለሰብ 1 ሺህ 81 ካሬ ሜትር ቦታን ገዝተው ነገር ግን አጠገቡ የነበረን የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ንብረት የሆነን መጋዘን እና መሬት አጥረው ግንባታ እንዳከናወኑበት ጣቢያችን አረጋግጧል። ታጥሮ የተያዘው መሬት 2 ሺህ 558 ካሬ ሜትር ሲሆን፥...

Read More

በየቀኑ ደስተኛ ለመሆን….

በተለመደው የቀን ውሎዎ ውስጥ የሚያደርጓቸው ለውጦች በራስዎ ላይ ደስታን የማምጣት አቅም አላቸው። አዳዲስ ቀናት በመጡ ቁጥር ነባር እና የቆዩ ታሪኮችን ከማየት ህይዎትዎ ላይ አዲስ ነገሮችን መጨመሩም መልካም ነው። እነዚህ የሚጨምሯቸው ነገሮች ታዲያ ህይዎትዎ ላይ ደስታን የሚያመጡና የሚጨምሩም ይሆናሉ። ዋጋ የማይከፍሉባቸው ግን በመከወንዎ ብቻ ደስታን የሚያገኙባቸው መንገዶችን ደግሞ እነሆ፤ በቂ እንቅልፍ ማግኘት፦ በአግባቡ መተኛትዎ ቀኑን ከድካምና ድብርት ተላቀው በተሻለ ጥንካሬና በደስታ እንዲያሳልፉ ያግዝዎታል። ከዚህ ባለፈም በቀን ውሎዎ ንቁ እንዲሆኑና ለመላው ጤንነትዎም ይጠቅማል፤ እናም ከሰባት እስከ 9 ሰዓታትን በ24 ሰዓት ውስጥ በእንቅልፍ ማሳለፍን አይዘንጉ። ማለዳ ከወትሮው ቀደም ብሎ መነሳት፦ ዘወትር ከሚነሱበት ጊዜ ከ15 እስከ 30 ደቂቃ ቀደም ብለው መነሳት መልመድም ለእርስዎ የደስታ ምንጭ...

Read More

ለፕሮቲን እጥረት መጋለጣችንን የሚያሳዩ 10 ምልክቶች

ፕሮቲን ሰውነታችን በተገቢው መንገድ ተግባሩን እንዲያከናውን ከሚያግዙ ንጥረ ነገሮች መካከል ዋነኛው ነው። ፕሮቲን በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ እያንዳንዱ ህዋሳት አካል ነው። ሰውነታችን ፕሮቲን በመጠቀም ህዋሳትን ይገነባል፤ ያድሳል። ኢንዛይሞችን፣ ሆርሞኖችንና ሌሎች የሰውነት ኬሚካሎችን ለመስራት፤ አጥንት፣ ጡንቻ እና ቆዳን ለመገንባትም ይውላል። ሰውነታችን ካርቦሀይድሬት እና ስብ እንደሚያከማቸው ሁሉ ፕሮቲን አያከማችም። በመሆኑም ሰውነታችን ጠቃሚ ንጥረ ነገር እንዲያገኝ በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን በየጊዜው መውሰድ ይኖርብናል። ስጋ፣ ወተት፣ አሳ፣ እንቁላል፣ ጥራጥሬ፣ ቅቤ፣ ለውዝ እና የመሳሰሉት ዋነኛ የፕሮቲን ምንጮች ናቸው። የጤና ባለሙያዎች በቀን ውስጥ ከምንወስደው ካሎሪ ከ10 እስከ 30 በመቶው የፕሮቲን ይዘት እንዲኖረው ይመክራሉ። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦችም ሰውነታችን የፕሮቲን እጥረት እንዳጋጠመው ያመለክታሉ ተብሏል። 1. የአጥንት ጥንካሬ ማነስ...

Read More

አንድ በሚስቱ በጣም የተማረረ ባል ሳይኮሎጂስት ጋር ይሄዳል…

አንድ በሚስቱ በጣም የተማረረ ባል ሳይኮሎጂስት ጋር ይሄዳል… ሳይኮሎጂስት ፡- እሺ ጌታው ለመኖር ምንድ ነው የምትሰራው ? ባል ፡- ባንክ ቤት ውስጥ ማናጀር ነኝ ሳይኮሎጂስት ፡- እሺ ባለቤትህስ ምንድ ነው ምትሰራው ? ባል ፡- እሷ ባክህ ምንም አትሰራም የቤት እመቤት ነች ሳይኮሎጂስት ፡- ጠዋት ለቤተሰቡ ቁርስ ሚሰራው ማነው ? ባል ፡- ሚስቴ ነቻ ምክንያቱም ምንም ስራ የለባትም.. ሳይኮሎጂስት ፡- ሚስትህ ጠዋት ከእንቅልፏ ስንት ሰአት ነው ምትነሳው ? ባል ፡- ለሊት 11፡00 ሰአት አካባቢ ነው ምትነሳው ቁርስ ከመስራቷ በፊት ቤት ስለምታጸዳ ቀደም ብላ ነው ምትነሳው….. ሳይኮሎጂስት ፡- ልጆችህ ትምህርት ቤት ሚሄዱት እንዴት ነው ? ባል ፡- ሚስቴ ስራ ስለሌላት እሷ...

Read More