Author: admin

ጨረቃ በሚቀጥለው ዓመት የሞባይል ዳታ ኔትወርክ ሊተከልላት ነው

በፈረንጆች 2018 ዓመት ጨረቃ የራሷ የሆነ የሞባይል ዳታ ኔትወርክ እንዲኖራት ለማድረግ ማቀዱን መቀመጫውን ጀርመን ያደረገ የሳይንቲስቶች ቡድን አስታወቀ፡፡ የኔትወርክ ጣያውን መተከል ተከትሎ ሁለት የጨረቃ መረጃ ሰብሳቢ ተሸከርካሪዎች የአሜሪካ የአፖሎ ፕሮግራም አካል በመሆን፥ በኤለን መስክ ስፔስ ኤክስ ፋልከን-9 ሮኬት ወደ ስፍራው ያመራሉ ተብሏል፡፡ ፓርት ታይም ሳይንቲስትስ የተሰኘው ኩባንያ መርሃ ግብሩን በሚቀጥለው ዓመት በመተግበር የመጀመሪያው የንግድ ኩባንያ ለመሆን አልሟል፡፡መቀመጫውን በርሊን ያደረገው ይህ ኩባንያ ከቮዳፎን ጋር በመሆን ነው ዕቅዱን ለማሳካት የተነሳው፡፡ ጨረቃ ላይ ኔትወርክ የሚያመጡ ሁለት ተሸከርካሪዎችን ወደ ስፍራው ለመላክ አቅዷል፡፡ይህም ጨረቃ ላይ ያሉት ተሸከርካሪ መረጃ ሰብሳቢዎች በቀላሉ መሬት ላይ ካሉ ማዕከላት ጋር መልዕክት እንዲለዋወጡ ለማስቻል ነው፡፡ የሰው ልጅ ከመሬት ውጭ ባሉት...

Read More

በአለም ላይ እጅግ ጤናማ ልብ ያላቸዉ ህዝቦች ተገኙ

በአለም ላይ እጅግ ጤናማ ልብ ያላቸዉ ህዝቦች ተገኙ በአለም ላይ እጅግ ጤናማ ልብ ያላቸዉ ጺማኔ የተሰኙ ህዝቦች በቦሊቪያ ጫካ እንደሚኖሩ አንድ ጥናት አመለከተ ፡፡ 16,000 ጺማኔዎች በአማዞን ጫካ በማኒኪ ወንዝን አሳ በማደንና በእርሻ ስራ ይተዳደራሉ ፡፡ ሳይንቲስቶች 705 የሚሆኑ ጺማኔዎችን ልብ በመመርመር ከሌላው በተሻለ ጤነኛ ልብ እንዳላቸው ያረጋገጡት፡፡ • 17% አመጋገባቸው የዱር አሳማና ሮደንት • 7% በንጹህ ውሀ ላይ የሚገኝ አሳ • ቀሪዎቹ ከቤተሰብ እርሻ የሚገኝ ሩዝ፣ በቆሎ፣ ስኳር ድንችና ሙዝ መሳይ ፕላቲኒያ የተሰኘ ተክል • እንዲሁም ፍራፍሬና ለውዝ ተመጋቢዎች ናቸው፡፡ ህዝቦቹ በአመጋገባቸዉም ሆነ በአኗ ኗራቻቸዉ ከየትኛዉም የአለም ህዝብ ይለያሉ፡ የእነዚህ ህዝቦች የአኗኗር ዘዴ የሰዉ ልጅ ከሺ አመታት በፊት...

Read More

Eight Days in Ethiopia

Eight Days in Ethiopia  Although not on the high-end traveller’s trail yet, it is possible to see this most majestic of countries in the limited lap of luxury, says Caroline Phillips, who does an eight-day whistle-stop tour. High-end luxury has yet to make a big inroad in Ethiopia. Outside of Addis Ababa, you may get patchy Wi-Fi (the government tends to switch the internet off from time to time), bumpy rides and restaurants where many of the choices on the menu are unavailable. But don’t let this deter you. This is perhaps the most intriguing country in Africa. A...

Read More

ዘጠኝ ሴቶችን አገባችኋለሁ በማለት ሀብትና ንብረታቸውን ያጭበረበረው ወጣት በፅኑ እስራት ተቀጣ

ዘጠኝ ሴቶችን አገባችኋለሁ በማለት ቅምጥ ካደረጋቸው በኋላ ሀብትና ንብረታቸውን ያጭበረበረው ወጣት በ10 አመት ጽኑ እስራት ተቀጥቷል።ግለሰቡ በደሴ ከተማ ምንም ሳይኖረው የስራ ተቋራጭ ነኝ በማለት በርካታ ሰዎችን ማጭበርበሩም ተጠቅሷል። ሀብታሙ አረጎ የተባለው ተከሳሽ በደሴ ነዋሪ ቢሆንም ቋሚ የመኖሪያ አድራሻ የለውም።ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሰ በከተማዋ የተለያዩ ህንፃዎችን እንደሚያስገነባ እና ተሽከርካሪዎች እንዳሉት በመናገር ገንዘብ ሲቀበል መቆየቱን የደሴ ከተማ ሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ ዋና ኢንስፔክተር አሳምን ሙላት ተናግረዋል። ግለሰቡ ዘጠኝ ሴቶችን አግብቶ መገኘቱንም ነው የገለጹት።ከአንደኛዋ አገባሻለሁ ካላት ሴት ቤተሰቦቼ ከአዲስ አበባ ይመጣሉ በማለት እንደ ጂፓስ ያሉ እቃዎችን እንድታውሰው በመጠየቅ መዝረፉ ተጠቅሷል። ሌላኛዋን ነጋዴም እንደሚያገባት በማግባባት ከሱቋ ዘይት እና ሌሎች የባልትና ውጤቶችን ወደ አዲሱ ጎጇችን ልውሰድልሽ...

Read More

ከሰዎች መካከል

ጋዜጠኛ፣ ተውኔት እና የሲኒማ ጸሐፊ፣ ደራሲና የፊልም አዘጋጅ ናት፤ ኖራ ኤፍሮን። በዓለማችን ካሉ ደፋርና ብርቱ ሴቶች መካከል ትገኛለች። ይህቺ የብዙ ሙያዎች ባለቤት የጾታ መድሎን የታገለች ናት። በተለይም በካሜራ ፊትና ከጀርባ ሴቶች በተሳሳተ መንገድ መገለጻቸውን በብዙ ትቃወማለች፤ ኖራ ኤፍሮን። ይህንንም በተግባር ለመታገል የተጠቀመችው ጥበብን ነበር፥ ከጋዜጠኝነቷ በተጨማሪ ወደ ታላቁ ፊልም አምራች ሆሊውድ አቅንታ ለተለያዩ ሽልማቶች ዕጩ ያደረጓትን የተለያዩ ፊልሞች ከጽሑፍ ሥራው ጀምሮ ዝግጅቱን ሁሉ ሸፍና ሠርታለች። ከዓመት በፊት የወጣ «ማርያ ክሌር» የተባለ መጽሔት «እኔ ለመጻፍ የምሞክረው በትክክልም እንደሚታየው የሴቶችን ውስብስብ እና አስደናቂ የሆነ ሚና ነው» ብላ ተናግራለች ሲል አስፍሯል። ወደሥራ ዓለም ከመቀላቀሏ በፊት ያለፈቻቸው ፈተናዎች ነበሩ። ትምህርቷን እንዳጠናቀቀች ከሞከረቻቸው ሥራዎች...

Read More