Author: admin

ከ47ኛ ወለል ላይ የወደቀው ግለሰብ በህይወት ትርፏል

እስካሁን በርካታ ወለል ካላቸው ህንጻዎች ላይ ወድቆ ህይወቱ ተረፈ የተባለ ሰው እንዳለ ተሰምቶ አይታወቅም ይሆናል። ሶስት ወለል ካለው ህንፃ ላይ ከሚወድቁ ውስጥ ግማሽ ያክሉ ብቻ በህይወት የመትረፍ እድል ያላቸው ሲሆን፥ 10 ወለል ካለው ህንፃ ላይ ወድቆ ግን እስካሁን በህይወት የተረፈ ሰው የለም። የአሜሪካዋ ኒውዮርክ ከተማ ነዋሪው የመስታወት አፅጂ ግን ስራውን በመስራት ላይ እያለ ከ47ኛ ወለል ላይ ወደ መሬት ወድቆ ህይወት መትረፍ መቻሉ ተአምር ሆኗል። አልሲደስ ሞኔሮ እና ታናሽ ወንድሙ ኤጋር ሞኔሮ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጣር በ2007 ላይ 47 ወለል ያለውን ሰማይ ጠቀስ ሀንፃ መስታወት ማጽዳትን በጠዋት ነበር የጀመሩት። ሞኔሮ ይናገራል፥ “ህንጻውን ለማጽዳት እስከ 47ኛው ፎቅ ድረስ በአሳንሰር (ሊፍት)ነበር ተጠቅመን ወደላይ...

Read More

ፌስቡክ የዲስላይክ ቁልፍ ላይ ሙከራ እያደረገ ነው

ፌስቡክ ያልወደድነውን ነገር መጥላታችንን ለመግለጽ የሚረዳ “ዲስላይክ” ምልክት ላይ ሙከራ እያደረገ መሆኑ ተሰምቷል። በፌስቡክ የወደድነውን ነገር ላይክ ቁልፍን በመጫን መውደዳችንን መግለፅ እንደምንችል ሁሉ ሙከራ እየተደረገበት ባለው “ዲስላይክ” ያየነውን ነገር አለመውደዳችንን ለመግለጽ ያስችላል ተብሏል። ከዚህ ቀደም በርካቶች ፌስቡክ ይህንን የዲስላይክ ቁልፍ እንዲያቀርብ ቢጠይቁም ከኩባንያው በኩል ምላሽ ሳይሰጥበት ቆይቷል። ለዚህም ዋነኛው ምክንያት ይህ ምልክት በማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾች ላይ ጥላቻ እንዲበራከት ያደርጋል የሚል ነው። አሁን ላይ ግን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ለረጅም ጊዜ ሲጠብቁት የነበረውን የዲስላይክ ምልክት በቅርቡ ማግኘታቸው አይቀርም የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው። የፌስቡክ ኩባንያ የዲስላይክ ምልክቱንም በፌስኑክ ሜሴንጀር ላይ እየሞከረ መሆኑም ነው የተሰማው። በሜሴንጀር ላይ አዲስ እየተሞከረ ያለው አገልግሎት በርካታ ኢሞጂዎችን...

Read More

ከመጠን ያለፈ ውፍረት ለ11 የካንሰር አይነቶች እንድንጋለጥ ያደርጋል…

ከመጠን ያለፈ የሰውነት ውፍረት አሊያም ክብደት ያላቸው ሰዎች በቀላሉ ለ11 የካንሰር አይነቶች ሊጋለጡ እንደሚችሉ ጥናት አመልክቷል። ከመጠን ካለፈ ውፍረት ጋር ተያይዘው ከሚከሰቱት ውስጥ፥ የጡት፣ የማህፀን፣ የኩላሊት፣ የጣፊያ እና የአንጀት ካንሰር ይገኙበታል። ካንሰር በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ ለሰው ልጆች ሞት በምክንያትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ ቀዳሚውን ስፍራ እየያዘ ይገኛል። ከልክ ያለፈ የሰውነት ክብደት ወይም ውፍረት ደግሞ በአሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ እየጨመረ መምጣቱን ጥናቶች ያመለክታሉ። የዓለም ጤና ድርጅት ሪፖርት እንደሚያመልከተው በዓለም ዙሪያ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ሰዎች ከልክ ላለፈ የሰውነት ክብደት ወይም ውፍረት የተጋለጡ ናቸው። ይህ ደግሞ ከ10 ሰዎች አራቱ ከልክ ላለፈ የሰውነት ክብደት እንዲሁም ከ10 ሰዎች አንዱ ከልክ ላለፈ...

Read More

የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር ….

ከሰዎች ጋር መተዋወቅና ጓደኝነት መመስረት አስደሳች ስሜትን መፍጠሩ አይቀርም፤ ጉዳዩ ከተቃራኒ ጾታ ጋር ሲሆን ደግሞ ትንሸ ለየት ይላል። ያንን ጓደኝነት እና ትውውቅ ከፍ ወዳለ ደረጃ ማድረሱ ደግሞ ለበርካቶች አስደሳች እና የተለየ ስሜትን የሚፈጥር ጉዳይ ነው። የስነ ልቦና ባለሙያዎች ትውውቁን ወደ ፍቅር ጓደኝነት ለማምራት እነዚህን መንገዶች ይከተሉ ይላሉ። ፍላጎትን መለየትና ማሳወቅ፦ በየትኛውም የህይዎት ምህዋር ውስጥ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነገር ፍላጎትን መለየትና መረዳት ነው፤ በፍቅርም እንደዛው። ከዚህ አንጻርም ከበርካታ ሴቶች/ወንዶች ጋር ትውውቅ እና ግንኙነት ቢኖርም፥ ለእኔ የቱ ይበጀኛል የሚለውን መለየትና መወሰን አስፈላጊ መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ። ከተዋወቁት ጋር በፍቅር መውደቅ እና አብሮ መሆን ምኞትን ለጊዜው ጋብ አድርጎ የሚሆነውን መለየት፤ ያን ጊዜ ፍቅር...

Read More

Remembering Mortimo Kumi Planno

Remembering Mortimo Kumi Planno On this date in March 5, 2006, the Jamaica Observer reported the passing of Mortimo “Kumi” Planno had died at University of West Indies Hospital. Planno, who was born on September 6, 1929 in Cuba, was a founding member of the Rastafari Movement Association. Planno was among the those Caribbeans who travel to Ethiopia in 1961 and later personally met with Ethiopian Emperor Haile Selassie during the Emperor’s visit to Jamaica in 1966. Planno is also known to have mentored reggae singer Bob Marley and his band, the Wailers, and help coordinate various activities including...

Read More