Author: admin

የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ሩጫ በመላ ሀገሪቱ ተካሄደ

የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ሩጫ በመላ ሀገሪቱ ዛሬ ተካሂዷል። የሩጫ ውድድሩ “ጊዜ የለንም እንሮጣለን! ለህዳሴ ግድባችን እንቆጥባለን!” በሚል መሪ ቃል ነው ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ የተካሄደው። በሁሉም ክልሎችና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች በድምቀት በተካሄደው የሩጫ ውድድር ቁጥራቸው 650 ሺህ የሚጠጉና ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ዜጎች ተሳትፈውበታል፡፡ ውድድሩ በአዲስ አበባ ከተማም መነሻ እና መድረሻውን መስቀል አደባባይ በማድረግ የተካሄ ሲሆን፥ በውድድሩ ላይ ከ90 ሺህ በላይ የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳትፈውበታል። በመስቀል አደባባይ የተካሄደውን የሩጫ ውድድርም የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል አስጀምረዋል። ዶክተር ደብረጺዮን በዚሁ ጊዜ...

Read More

Today the most serious discord in the Church of the Holy Sepulcher

Today the most serious discord in the Church of the Holy Sepulcher is between the Ethiopians and the their long-time rivals, the Copts of Eygpt. Though the two ancient African churches share a similar dogma, for the last three centuries they have been feuding over the Chapel of St. Michael whose path extends from the entrance courtyard to the basilica’s roof. Initially the Ethiopians controlled the modest chapel which measures about 24 by 33 feet (8 by 11 meters). When they couldn’t pay their taxes to the Ottoman Empire, they sold the shrine to the Copts in the 17th...

Read More

Today is the birthday of the late Bilal ibn Rabah al-habashi

Today is the birthday of the late Bilal ibn Rabah al-habashi, born on this date on March 5, 580 AD, in Mecca, Saudi Arabia. Best known as Bilal Al-habeshi, he was born to an Ethiopian slave, and is regarded as one of the most trusted and loyal companions to the Prophet Muhammad, pbuh . Bilal Al-habeshi is best remembered as being the first muezzin, the caller to prayer. Bilal Al-habeshi was however also appointed the first treasurer of Islam, when he was appointed as the the secretary of treasure of the Islamic State of Madina. Bilal Al-habeshi is praised...

Read More

Today is the birthday of the late Bilal ibn Rabah al-habashi,

Today is the birthday of the late Bilal ibn Rabah al-habashi, born on this date on March 5, 580 AD, in Mecca, Saudi Arabia. Best known as Bilal Al-habeshi, he was born to an Ethiopian slave, and is regarded as one of the most trusted and loyal companions to the Prophet Muhammad, pbuh . Bilal Al-habeshi is best remembered as being the first muezzin, the caller to prayer. Bilal Al-habeshi was however also appointed the first treasurer of Islam, when he was appointed as the the secretary of treasure of the Islamic State of Madina. Bilal Al-habeshi is praised...

Read More

ከረሃብና ከድርቅ ለምን መውጣት አቃተን?

ምቹ ተፈጥሮ እያላት ምግብ የሚታደልባት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት · ቦትስዋና 90 በመቶ መሬቷ በረሃማ ነው፤ ግን ራሳቸውን ይቀልባሉ · ደቡብ አፍሪካ በድርቅ ተጠቂ ብትሆንም የተትረፈረፈ ምርት አምራች ናት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ (የምጣኔ ሃብት ምሁር) ለምንድን ነው ድርቅ የሚያስከትለውን አደጋ መከላከል ያቃተን? በመጀመሪያ ደረጃ መታየት ያለበት ሀገሪቱ ምን አይነት አቅም አላት የሚለው ነው፡፡ ኢትዮጵያ 70 ሚሊዮን ሄክታር የሚታረስ መሬት አላት ያለው ራሱ የግብርና ሚኒስቴር ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ ቢበዛ 14 በመቶውን ነው እየተጠቀምን ያለነው፡፡ በሁለተኛ ደረጃ፤ ወንዞቻችን በየዓመቱ 122 ቢሊዮን ሜትር ኪዩቢክ ውሃ ይዘው ከሀገር ይወጣሉ፡፡ እንደውም ኢትዮጵያ የአፍሪካ የውሃ ማማ ነው የምትባለው፡፡ በአራቱም አቅጣጫ ነው ውሃ ወደ ውጭ የምንልከው፡፡...

Read More