Author: admin

‹‹ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና መንግሥት ውሸት ለማውራት ነው››

ጄኔራል ኦያይ ዴንግ አጃክ የደቡብ ሱዳን ነፃ አውጪ ግንባርን እ.ኤ.አ በ1982 ተቀላቀሉ፡፡ አገሪቱ ከዋናዋ ሱዳን ነፃ እስካወጣች ድረስ የግንባሩ ጦር ኃይል ዋና አዛዥ ነበሩ፡፡ አገሪቱ ነፃ ከወጣች በኋላ ከጦር ኃይሉ በመውጣት የተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነትን በመያዝ ደቡብ ሱዳንን አገልግለዋል፡፡ በተለይ ደግሞ የአገሪቱ ብሔራዊ ደኅንነት ኃላፊና የአገሪቱ ኢንቨስትመንት ሚኒስትር መሆናቸው ተጠቃሽ ነው፡፡ ጄኔራል ኦያይ በፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተጠርጥረው ለእስር ከተዳረጉት ሚኒስትሮች መካከል አንዱ ነበሩ፡፡ አሁን ጄኔራሉ በኢጋድ የሚመራው የሰላም ሒደት ተደራዳሪ ናቸው፡፡ ወቅታዊ የደቡብ ሱዳን ጉዳዮችን አስመልክቶ የማነ ናግሽ ጄኔራሉን አነጋግሯቸዋል፡፡ሪፖርተር፡- እ.ኤ.አ. በ2013 በፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ላይ መፈንቅለ መንግሥት ለማድረግ ሞክረዋል ተብለው ተጠርጥረው ለእስር ከተዳረጉት መካከል ነዎት፡፡...

Read More

አባገዳ ኩራጃርሶ ኩራ 71ኛው የቦረና አባገዳ በመሆን ስልጣን ተረከቡ

አባገዳ ኩራጃርሶ ኩራ 71ኛው የቦረና አባገዳ በመሆን ባሊ ወይንም ስልጣን ተረከቡ፡፡አባገዳ ኩራጃርሶ ኩራ የህብረተሰቡን ሰላም በማስጠበቅ የፍትህ፣ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አሬሮ ወረዳ እየተካሄደ የሚገኘው 71ኛው የቦረና አባገዳ የሥልጣን ርክክብ ስነ-ስርዓት እንደቀጠለ ነው፡፡...

Read More

በ480 ሚሊየን ብር የሶፍትዌር ልማት ማዕከል ሊገነባ ነው

በኢትዮ – አይ ሲቲ መንደር በ480 ሚሊየን ብር የሶፍትዌር ልማት ማዕከል ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ለማዕከሉ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ባስቀመጡበት ወቅት፥ ሀገራት ያሉባቸውን የእድገት ክፈተቶች ለመሙላት ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትልቅ ሞተር ነው ብለዋል።በተለይም እንደ ኢትዮጵያ በዕድገት ሂደት ላይ ለሚገኙ አገሮች የቴክኖሎጂ መስፋፋት ወሳኝ መሆኑን ጠቁመው፥ ለዚህም መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አብራርተዋል።ባለፈው ዓመት የተመረቀው የኢትዮ አይ ሲቲ መንደር በአሁኑ ወቅት ወደ 20 የሚሆኑ የአገር በቀል ተቋማት ገብተው እየሰሩበት ይገኛል።በቀጣይም “ለአገር በቀል ተቋማት ልምድ ማካፈል የሚችሉ የውጭ ተቋማት እንዲገቡ ይደረጋል” ነው ያሉት ዶክተር ደብረፅዮን።ከእነዚህ መካከል አንዱ የሲኔት ሶፍትዌር ቴክኖሎጂ የራሱን ህንጻ ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ በማስቀመጥ...

Read More

የአፄ ምኒሊክና የአፄ ቴዎድሮስ ሃውልቶች እድሳት ሊደረግላቸው ነው

የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ የሁለት ታሪካዊ ሃውልቶች እና ቤቶች እድሳት ሊያከናውን ነው፡፡እድሳት የሚደረግላቸው የአፄ ምኒሊክና የአፄ ቴዎድሮስ ሴባስቶፓል ሃውልቶች፣ የከንቲባ ገብረፃዲቅ ጎሹ እና የሼሆ ጀሌ መኖሪያ ቤቶች ናቸው፡፡በቢሮው የቱሪዝም ልማት ቅርስ አስተዳደር ዋና የሥራ ሂደት የቱሪዝም መረጃ ኬዝ ቲም አስተባባሪ አቶ ሳሙኤል ሠይፉ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ ሃውልቶችቹንና ታሪካዊ ቤቶቹን የማስዋብና የማልማት ተግባር በማከናዋን የከተማውን መስህብነት እንዲጨምር ያደርጋል፡፡በተለይም የቱሪስት መዳረሻ መስህቦች፣ ታሪካዊ ቦታዎች፣ አብያተ ክርስቲያናት፣ ሙዚየሞች፣ ታሪካዊ ሃውልቶችና ቤቶች ቱሪስቶች ሊመለከቷቸውና ሊጎበኟቸው ከሚፈልጉት መካከል ናቸው ብለዋል።ሐውልቶቹን ለማደስበ2008 ዓ.ም እቅድ ተይዞ እንደነበር ያስታወሱት አቶ ሳሙኤል፥ የጨረታ ጉዳይና ተያያዥ ጥናቶች ባለመጠናቀቃቸው መዘግየቱን ተናግረዋል።በዚህ ዓመት ስራውን ለማስጀመር የዝግጅት ተግባራት...

Read More

Ethiopia, India agree to expand bilateral cooperation

Foreign Minister Dr. Workneh Gebeyehu received Indian Ambassador to Ethiopia and Representative to the African Union, Ambassador Anurag Srivastava on Wednesday.The two sides reiterated the need to strengthen bilateral relations and expand the level of economic cooperation between the two countries.Noting that Ethiopia and India have had long and historic ties, Dr. Workneh further underscored the importance of transforming the already strong relationship into a new high.The Minister took note of a growing bilateral cooperation between the two countries particularly in areas of education, trade, investment, capacity building, science and technology.In such score, he underlined the need to further expand...

Read More