Author: admin

Ethiopia, an example of African independence

Former South African President who attended the 121st anniversary of the victory of Adwa said Ethiopia is an example of independence for Africa.He also said Adwa victory comes only 11 years after Berlin conference in which European powers agree to scramble Africa.”The principle of sacrifice is a lesson that Africans have learned from Ethiopia to attain victory”, he added.Mr. Thabo Mbeki urged Africans to unite to solve their own problems.He called up on Ethiopia to play a leading role in helping the continent.Adwa victory has communicated colonial powers that Africa is against colonialism and...

Read More

Adwa, a symbol of African victory: Abay Weldu

The chief administrator of Tigray Regional State Abay Weldu on the 121st anniversary of Adwa said Adwa victory was not only Ethiopian victory, but also African victory.He also said it was the victory that gave fellow Africans the hope of freedom and independence.”Ethiopia is working to inscribe Adwa in UNESCO as world heritage site”, he added.Bitew Belay, Adwa Pan African University committee coordinator for his part said Adwa Pan- African University which is to be established in Adwa will be the University of all Africans and it will enhance the unity of Africans.Lij Daniel Jote, President of the Association...

Read More

121ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ ስነሰርአቶች ተከብሯል

በአድዋ ድል መሠረትነት የተገኘውን የሰላም የልማትና የመልካም አስተዳደር ግንባታን ስኬታማ ለማድረግ ሁሉም ህብረተሰብ የነቃ ተሳትፎ ሊያደርግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ አሳሰቡ፡፡ጀግኖች አርበኞች የዛሬ 121 ዓመት በማን አለብኝነት በመነሳሳት ኢትዮጵያዊያን ሲወር በአልበገር ባይነት ወራሪውን ጦር በፍፁም ቆራጥነት  በመታገል  ከኢትዮጵያ ጠራርጎ ለማስወጣት ከፍተኛ  መስዕዋትነት ከፍለዋል፡፡ድሉ  በተገኘበት  121ኛው ዓመት  በዓል በኢዲስ  አበባ  ምኒሊክ አደባባይ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል፡፡በበዓሉ ላይ የተገኙት  የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ  ኩማ  የአድዋ ድል በዓል  ከኢትዮጵያ አልፎ ለመላው አፍሪካ አንፀባራቂ ድል ነው ብለዋል ፡፡ጀግኖች  አርበኞች ባስገኙት  ድል የአሁኑ ትውልድ  በተለያዩ የልማት  ስራዎች   ርብርብ እያደረገ መሆኑን  የገለፁት  አቶድሪባ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባ  ታላቅ  ማሳያ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡እናም ህብረተሰቡ እያደረገ...

Read More

ቱሪስቶች ጨረቃን ሊጎበኙ ነው

የቱሪስቶቹ የጨረቃ ጉዞ የሰው ልጅ ጥልቅ ወደ ሆነው የህዋ ክፍል ሲመጥቅ ከ45 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን የስፔስ ኤክስ ዋና ሀላፊ ኤሎን ሙስክ ገልፀዋል፡፡ሀላፊው አክለውም በቀጣዩ አመት መጨረሻ አካባቢ ሁለት ጎብኝዎችን ይዞ ለመጓዝ ዕቅድ እንደተያዘና ቱሪስቶቹም የሚጠበቅባቸውን ክፍያ አብዛኛውን ከፍለው ማጠናቀቃቸውን ተናግረዋል፡፡የቱሪስቶቹ ማንነት ለጊዜው ይፋ ያልተደረገ ሲሆን ከአሜሪካኑ የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ ጋር በመተባበር በዚህ አመት መጨረሻ የሙከራ በረራ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡የስፔስ ኤክስ ዋና ሀላፊ በሰጡት መግለጫ ወደ ጨረቃ የሚጓዙት ጎብኝዎች በቅርቡ የጤና ምርመራ እና የአካል ብቃት ፍተሻ ይጀምራሉ፡፡ተጓዦቹ የሚተዋወቁ ሰዎች መሆናቸውንና ከሆሊውድ ዝነኞች መካከል ግን አለመሆናቸውንም ሀላፊው ገልፀዋል፡፡እንደ አፖሎ ጠፈርተኞቹ ሁሉ የአሁኑ ተጓዦችም የሰው ልጆች ስለ ህዋ ለማወቅና...

Read More

ሊቢያ የህፃናት ስደተኞች የስቃይ ማዕከል መሆኗን ዩኒሴፍ አስታወቀ

እንደ ድርጅቱ ገለፃ ባለፈው ዓመት 180ሺህ ስደተኞች ሊቢያን አቋርጠው ጣሊያን ለመግባት የሞከሩ ሲሆን 26 ሺህዎቹ ህጻናት ናቸው፡፡ከእነዚህ ውስጥ ብዙዎቹ ህጻናት የተለያዩ ብዝበዛዎችን ጨምሮ ፆታዊ ትንኮሳ የደረሰባቸው ናቸው ብሏል፡፡ሊቢያ በተከማቹ ስድተኞች ዘንድ የውሃ እና የምግብ እጥረትም የተለመደ መሆኑን ዘገባው ያስረዳል፡፡በሊቢያ ከሚገኙ 34 ህገ ወጥ ስደተኞችን ማቆያ ማዕከላት መካከል የተወሰኑት ታጣቂዎች በተቆጣጠሩት አካባቢ የተመሰረቱ በመሆኑ ለስደተኞችን ሰብአዊ እረዳታ ለማቅረብ እንኳ አስቸጋሪ አድርጎታል ይላል የዩኒሴፍ ሪፖርት፡፡በሊቢያ የሚገኙ የስደተኛ አዘዋዋሪዎች ሴቶችን ለፆታ ግንኙነት ብቻ ወደ አውሮፓ በመላክ ኪሳቸውን እንደሚያደልቡበትም ዘገባው ያስረዳል፡፡የሊቢያ ጎረቤቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት የስደተዖችን ግፍ ለማስቆም በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባም ዩኒሴፍ ጥሪ...

Read More