Author: admin

First phase of Ugandan railway to Kenya to cost $2.3 billion

First phase of Ugandan railway to Kenya to cost $2.3 billion (EBC; January 17, 2017)- Uganda said the first phase of a railway designed to improve connections between the landlocked East African country and three of its neighbors will cost $2.3 billion, with Chinese contractors expected to begin construction this year. China Harbour Engineering Co. is preparing to start building the 273-kilometer (170-mile) standard-gauge section that will link Uganda’s capital, Kampala, and the Kenyan border, a phase that will take 40 months to complete, project coordinator Kasingye Kyamugambi said in an e-mailed response to questions on Jan. 13. Uganda...

Read More

በየትኛውም ዘመንና ጊዜ ግን ለእናት እና ለአገር ምርጫ የለም፡፡

በየትኛውም ዘመንና ጊዜ ግን ለእናት እና ለአገር ምርጫ የለም፡፡ እናት በማህፀኗ ተሸክማ የወለደች አጥብታ ያሳደገች የሕልውና መሰረት ናት፡፡ አገርም የእናት ተምሳሌት፡፡ እናትን ዱሮና ዘንድሮ እያሉ አያማርጧትም። የዜግነት ክብር እና የማንነትም መገለጫ የሆነችው አገርም እንዲሁ ናት፡፡ ማንም እናቴ የጥንት ናት፤ አገሬም እንደዚሁ ብሎ ሊለውጥ፣ ሌላ አማራጭ ለማምጣት ቢሞክር አይችልም። ይደክማል እንጂ፤ ሌላ አማራጭ አያገኝም፤ ስለዚህ አማራጭ የለውም...

Read More