Author: admin

የቀሩትን የሳዑዲ የምህረት አዋጅ ትግበራ ቀናት ኢትዮጵያውያኑ እንዲጠቀሙ መንግስት ጠየቀ

የሳዑዲ አረቢያ መንግስት የመኖሪያ እና የስራ ፍቃድ የሌላቸውን የውጭ ሀገራት ዜጎች በ90 ቀናት ውስጥ እንዲወጡ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ቢጋመስም ወደ ሃገራቸው የሚመለሱ ዜጎች ቁጥር አሁንም አናሳ ነው። ዛሬን ጨምሮ 43 ቀናት ብቻ በቀሩት ቀነ ገደብ ተጠቅመው የሚወጡ ዜጎች ያለምንም እንግልት ወደ ሃገራቸው መመለስ የሚችሉበት እድል መመቻቸቱን ነው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚገልፀው። የሳዑዲ መንግስት አዋጁን ጥሰው ለሚከርሙ የውጭ ሀገራት ዜጎች ደግሞ እስራት እና ከ15 እስከ 50 ሺህ የሳዑዲ ሪያል እንደሚቀጡ ገልጿል። በሳዑዲ አረቢያ መንግስት የተሰጠው የምህረት አዋጅ እና ቀነ ገደብ ግን በዚያች ሃገር በሚገኙ እና ወደ ሃገራቸው በተመለሱ ኢትዮጵያውያን ዘንድ የተደበላለቀ ስሜትን ፈጥሯል። ከአመታት ቆይታ በኋላ በአዋጁ ምክንያት ወደ...

Read More

ሁለገቧ አርቲስት ኤልሳቤጥ ሀብተወልድ

የተለያዩ የጥበብ መሣሪያዎችን በሥራዎቿ ላይ ማዋሏ ኤልሳቤጥ ሀብተ ወልድን ሁለገብ አርቲስት ያስብላታል፡፡ አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር ሁልጊዜም የምትታትረው ኤልሳቤጥ የተሰጣት ሠዓሊ ናት፡፡ ለዚህም ምስክርነቱ አንዱ በኤልሳቤጥ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) ኪዩሬተርነት የተሰናዳው ‹‹ራስን በራስ›› የሚል ስያሜ የተሰጠው ዐውደ ርዕይ ነው፡፡ ይህ ዐውደ ርዕይ በዘመናዊ ሥነ ጥበባት ሙዝየም በገብረክርስቶስ ደስታ ማዕከል ከሚያዝያ 13 እስከ ግንቦት 13 ለሕዝብ ክፍት ነው፡፡ ኢትዮጵያ አሉኝ የምትላቸውን አገር በቀል ተክሎች እንሠት እንዲሁም ኮባና የተለያዩ ፎቶግራፍ የአኒሜሽን ሥራዎች በመጠቀም ምን ያህል በመሣሪያዎች መገደብ እንደማይቻል ያሳየችበት ነው፡፡ የእነዚህ ሁሉ ጥምረት ብዙዎችን ያስደነቀ ውህደት በመፍጠር ለየት ያለ የጥበብ ሥራም ማሳየት ችላለች፡፡ በእነዚህም ሥራዎች የተለያዩ ሐሳቦችን ትዝታን፣ ሴትነት፣ ዘመናዊነት፣ ተፈጥሮንና ሌሎች ሐሳቦችንም...

Read More

በየቀኑ ካለን ጊዜ ውስጥ 5 ደቂቃ በመመደብ የሚገኙ የደስታና የጤና ጥቅሞች..

) በየቀኑ ስራችንን ለማከናወን ከምንጠቀመው እያንዳንዱ ጊዜ ውስጥ 5 ደቂቃ በመመደብ ጤናማ እና ደስተኛ የሚያደርጉ ጠቃሚ ነገሮችን ማግኘት እንችላለን። እነዚህ በየቀኑ የሚመደቡ 5 ደቂቃዎች ለሰዎች ስለሚሰጧቸው የደስታና የጤና ጥቅሞች በምርምር የተደገፉ መረጃዎች ቀርበዋል፡፡ 1. በየቀኑ ለአምስት ደቂቃ መሮጥ በህይወት መኖርን በሶስት ዓመት ይጨምራል፡፡ በየቀኑ ለአምስት ደቂቃ መሮጥ አስቀድሞ የመሞት እድልን በመቀነስ የመኖር እድልን ይጨምራል፡፡ በ55 ሺህ ወንዶች እና ሴቶች የተጠና ጥናት በየቀኑ የሚሮጡ ሰዎች ከማይሮጡት በአማካይ 30 በመቶ የመሞት እድላቸውን ይቀንሳሉ፡፡ ለልብ ህመም የመጋለጥ እድላቸውም የሚሮጡት ሰዎች ከማይሮጡት በ45 በመቶ ዝቅ ያለ ነው ብሏል ጥናቱ፡፡ የሚያጨሱ እና ክብደታቸው የጨመሩ ሰዎችም በየቀኑ አምስት ደቂቃ ቢሮጡ ጥቅሙ ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡ በርካታ...

Read More

ፈረንሳያዊው አርቲስት ለ3 ሳምንታት እንቁላል ታቅፎ ጫጩት አስፈልፍሏል

ፈረንሳያዊው አርቲስት የዶሮ እንቁለል ታቅፎ ሙቀት እንዲያገኙ በማደረግ ጫጩት ማስፈልፈሉ ተነግሯል። አብረሃም ፖይንቸቫል የተባለው ይህ ግለሰብ ጫጩቶቹ እንዲፈለፈሉም ለሶስት ሳምንታት ያክል እንቆላሎቹን እንደታቀፋቸው ነው የተገለጸው። አርቲስቱ አዲሱ ፐሮጀክቱን ከወር በፊትጀመረ ሲሆን፥ ይህ ፕሮጀክትም ልክ እንደ ዶሮ ለእንቁላል ከሰውነቱ በየሚነጭ ሙቀት በመስጠት ጫጩቶችን ማስፈልፈል ነው። ለዚህም 10 እንቁላሎችን የተጠቀመ ሲሆን፥ እንቁሎቹንም በእንስሳት መጠበቂያ መስታወት ውስጥ በመሆን በፓሪስ ፓላየስ ዲ ቶክዮ ሙዚዬም ውስጥ ነው የታቀፈው። እንቁላሉን በመታቀፍ ማስፈልፈል ፕሮጀክቱ ሰራም ከ21 እስከ 26 ቀናት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የገመተው አብረሃም ፖይንቸቫል፤ የመጀመሪያውን እንቁላል ባሳለፍነው ሳምንት ማስፈልፈል ማቻሉ ነው ተነገረው። የሙዝዬሙ ቃል አቀባይ እንዳስታወቁት በአብረሃም ማካኝነት ተፈለፈሉት ጫጩቶች መልከም ጤንነት ላይ ይገኛሉ፤ በቅርቡም በዶሮ...

Read More

200 ሰዎችን ገንዘብ ከፍሎ በሰርጉ ላይ እንዲታደሙ ያደረገው ቻይናዊ በቁጥጥር ስር ውሏል

በሰሜናዊ ቻይና በሰርጉ እለት የጋበዛቸው 200 እንግዶች በትክክልም ዘመድ ወዳጆቹ እንዳልሆኑ በሚስቱ ቤተሰቦች የተደረሰበት ሙሸራ በቁጥጥር ስር ውሏል። በሻንሺ ግዛት የሚገኝ አንድ የመገናኛ ብዙሃን እንደዘገበው የሙሽራዋ ቤተሰብ የሆነ ሊዮ የተባለ ሰው ከሙሽራው ወገኖች ጋር ያደረገው የቃላት ልውውጥ እንዲጠራጠር አድርጎታል። ሊዮ ስለ ሙሽራው እና እነርሱ ግንኙነት ሲጠይቃቸው “ጓደኛ ነን” ከማለት ባለፈ ስለ ሙሽራው የሚያውቁት ዝርዝር መረጃ እንደሌለም ይረዳል። የሰርግ ስነ ስርአቱ ሲጀመርም የሙሽራው ወላጆች እና ቤተሰቦች አለመታየታቸው ጥርጣሬው እንዲያይል አድርጓል። ከሻንሺ ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ ያደረጉት የሰርጉ እድምተኞች፥ ሙሽራው በሰርጉ እለት እንደ ቤተሰብ እና ጓደኛ በመተወን እንዲውሉ ለእያንዳንዳቸው 80 የቻይና ዩዋን (12 የአሜሪካ ዶላር) እንደከፈላቸው ተናግረዋል። ከእድምተኞቹ መካከል የታክሲ ሾፌሮች እና...

Read More