ከ47ኛ ወለል ላይ የወደቀው ግለሰብ በህይወት ትርፏል
እስካሁን በርካታ ወለል ካላቸው ህንጻዎች ላይ ወድቆ ህይወቱ ተረፈ የተባለ ሰው እንዳለ ተሰምቶ አይታወቅም ይሆናል። ሶስት ወለል ካለው ህንፃ ላይ ከሚወድቁ ውስጥ ግማሽ ያክሉ ብቻ በህይወት የመትረፍ እድል ያላቸው ሲሆን፥ 10 ወለል ካለው ህንፃ ላይ ወድቆ ግን እስካሁን በህይወት የተረፈ ሰው የለም። የአሜሪካዋ ኒውዮርክ ከተማ ነዋሪው የመስታወት አፅጂ ግን ስራውን በመስራት ላይ እያለ ከ47ኛ ወለል ላይ ወደ መሬት ወድቆ ህይወት መትረፍ መቻሉ ተአምር ሆኗል። አልሲደስ ሞኔሮ እና ታናሽ ወንድሙ ኤጋር ሞኔሮ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጣር በ2007 ላይ 47 ወለል ያለውን ሰማይ ጠቀስ ሀንፃ መስታወት ማጽዳትን በጠዋት ነበር የጀመሩት። ሞኔሮ ይናገራል፥ “ህንጻውን ለማጽዳት እስከ 47ኛው ፎቅ ድረስ በአሳንሰር (ሊፍት)ነበር ተጠቅመን ወደላይ...
Read More